ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አማኞች መሰረታዊ የእጮኝነት እና የጋብቻ ሕይወት በክርስቲያናዊ አውድ ማወቅ ስለሚያስፈልጋቸው ይህንን ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በነጻ ለመስጠት አዘጋጅተናል።

ይህንን ትምህርት ለመማር ኢ-ሜይል ካለዎች በራስዎ ተመዝግበው መማር ይችላሉ። በራስዎ ኢ-ሜይል ለመመዝገብ ከተቸገሩ በቴሌግራም ይመዝገቡ https://t.me/musupport  ወይም በ +251960840001 / 0468220581 ይደውሉልን።

ማሳሰቢያ

  • ትምህርቱ በነጻ ይሰጣል።
  • ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች ሶፍት ኮፒ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካልን።

ይህንን ኮርስ መማር ከፈለጉ "Enroll Me" የሚለውን ይጫኑ!
ለበለጠ መረጃ  +251960840001 / 0468220581 

የዚህን ክርስ "Enrollment Key" ከኮርስ አንድ መጨረሻ ላይ ያገኛሉ!

የዚህን ክርስ "Enrollment Key" ከኮርስ ሁለት መጨረሻ ላይ ያገኛሉ!