ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ሁንተናዊ እድገት በተሰኘ ርዕስ በክርስቲያን አውድ አማኞች በሁለንተናቸው እንዲያድጉ ለማገዝ ይህንን ትምህርት በሰርተፍኬት ፕሮግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ በነጻ ለመስጠት አዘጋጅተናል።
ይህንን ትምህርት ለመማር ኢ-ሜይል ካለዎች በራስዎ ተመዝግበው መማር ይችላሉ።
ለመመዝገብ https://missionaryuniverisityweb.com/my/student/register
በራስዎ ኢ-ሜይል ለመመዝገብ ከተቸገሩ በቴሌግራም ይመዝገቡ https://t.me/musupport ወይም በ +251960840001 ይደውሉልን።
ማሳሰቢያ
- ትምህርቱ በነጻ ይሰጣል።
- ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች ሶፍት ኮፒ ሰርተፍኬት በቴሌግራም እንልካልን።